ECSU President discusses with the Italian Ambassador to Ethiopia
Ethiopian Civil Service University President Professor Fikre Dessalegne discussed with the Ambassador of Italy to Ethiopia, Agostino Palese at his office on the bilateral relations and cooperation...
View Articleየኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ሆነዉ ሲያገለግሉ የቆዩት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ደሳለኝ አዲስ ለተመደቡት...
የኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ሆነዉ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ሲያገለግሉ የቆዩት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ደሳለኝ ከየካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ሆነዉ ለተሾሙት ለ ዶ/ር ንጉሥ ታደሰ ርክክብ አደረጉ፡፡
View Articleየኢሲሰዩ ፕሬዚዳንት ከአካዳሚክ እና ምርምር ዘርፍ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ
በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡት ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉሥ ታደሰ ከአካዳሚክ እና ምርምር ዘርፍ ካሉ አመራሮች ጋር በ 24/6/2017 በሴኔት አዳራሽ የትውውቅና የውይይት መድረክ አካሄዱ፡፡በመድረኩ መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት ወደፊት በጋራ ዉጤታማ ስራ ለመስራት ትዉዉቅ አስፈላጊ መሆኑን፣...
View Articleየኢሲሰዩ ፕሬዚዳንት ከአስተዳደር ዘርፍና ከማናጅመንት ድጋፍ ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ተወያዩ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉሥ ታደሰ ከአስተዳደር ዘርፍና ከማናጅመንት ድጋፍ ሰጪ ዘርፍ ከሚገኙ ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በሴኔት አዳራሽ የትውውቅና የውይይት መድረክ አካሄዱ፡፡ በውይይት መድረኩ ላይም የየዘርፉ ኃላፊዎች እያከናወኗቸው ያሉትን ዓበይት...
View Articleኢሲሰዩ በአካባቢው ለሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን ስልጠና ሰጠ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ (የኢሲሰዩ) በምርምርና ማማከር ዘርፍ የማህበረሰብ ተሳትፎን፣ የኢንዱስትሪ ግንኙነትን እና ቴክኖሎጂን ሽግግር ዳይሬክቶሬት፣ በዘርፉ ለ2017 ዓ.ም በተያዘው አጀንዳ መሰረት፣ በአካባቢው በሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ መምህራንና የትምህርት አመራር ባለሙያዎች...
View Articleየኢሲሰዩ ፕሬዚዳንት በየዘርፉ ያሉ የተለያዩ የስራ ክፍሎችን ጎበኙ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉሥ ታደሰ በዩኒቨርስቲዉ የተለያዩ የስራ ክፍሎች ጎብኝተዋል፡፡ጉብኝቱም በዋናነት ያተኮረዉ የተጀመሩ ስራዎች በምን ደረጃ ላይ እንዳሉ ፣የተጀመሩ የግንባታ ሂደቶች እና በተቋሙ ያሉ ፋሲሊቲዎች በምን ሂደት ላይ እንዳሉ የመስክ ጉብኝት ማድረግን ያካትታል...
View Articleየኢሲሰዩ ፕሬዚዳንት የዩኒቨርሲቲዉን የተለያዩ የስራ ክፍሎች ጎበኙ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉሥ ታደሰ በዩኒቨርሲቲዉ የሚገኙ ኮሌጆች ፣ትምህርት ክፍሎች እና የተለያዩ የስራ ክፍሎች መጋቢት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ጎበኙ፡፡በሁለተኛ ዙር የተቋም ጉብኝታቸዉ በአካዳሚክ ዘርፍ የተደራጁ የስልጠና ኢንስቲቲዩት፣የፋይናንስ፣ ልማትና ማኔጅመንት ኮሌጅ፣የአመራርና አስተዳደር...
View Articleየኢሲሰዩ በአካባቢው ለሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ (ኢሲሰዩ) መጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ/ም በአካባቢው ከሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ 44 በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎች በመንገድ ደህንነት እና በትራፊክ አደጋ አስከፊነት ላይ ስልጠና ሰጠ፡፡
View Article