Quantcast
Channel: www.ecsu.edu.et - Building Capacities in the Public Sector.
Viewing all articles
Browse latest Browse all 364

ኢሲሰዩ ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አደረገ

$
0
0

የኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ተጠሪነቱ  ለትምህርት ሚኒስትር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች  ከዩኒቨርስቲዉ ማህበረሰብ ጋር ህዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም በዩኒቨርስቲዉ ሕዳሴ አዳራሽ የትዉዉቅና ዩኒቨርሲቲው ወደፊት ሊከተለው የሚገባውን  ተቋማዊ እንቅስቃሴ  አስመልከቶ ዉይይት አድርገዋል፡፡


Viewing all articles
Browse latest Browse all 364

Trending Articles