$ 0 0 የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ክልል በምእራብ ሸዋ ዞን በወሊሶ ካምፓስ ያስገነባዉን ደረጃውን የጠበቀ ለመዋዕለ ሕጻናት አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለከተማ አስተዳደሩ ጥቅምት 17 /2016 ዓ.ም የዩኒቨርስቲዉ ፕሬዚዳንት፣የቦርድ አባላት፣ የሀገር ሽማግሌ ፣የአካባቢዉ ነዋሪዎች እና የወሊሶ ከተማ አስተደዳር ከንቲባ በተገኙበት ለወሊሶ ከተማ ትምህርት ቢሮ የቁልፍ ርክክብ አደረገ፡፡