Quantcast
Channel: www.ecsu.edu.et - Building Capacities in the Public Sector.
Viewing all articles
Browse latest Browse all 364

በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከበረ

$
0
0
በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ መርሃ ግብሮች  ተከበረ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ 18ኛውን የኢትዮጵያ  ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦችን ቀን “ ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት“   በሚል መሪ ቃል  ህዳር 21 ቀን 2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች  ፣ ተማሪዎችን እና ሰራተኞች  በተገኙበት በፓናል ውይይት እና የጥያቄና መልስ ዉድድር በማድረግ አከበሩ፡፡


Viewing all articles
Browse latest Browse all 364

Trending Articles