$ 0 0 የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የዩኒቨርሲቲውን የ2016 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የስራ ክንውን እና መደበኛ የሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ ሚያዝያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በህዳሴ አዳራሽ አካሄደ፡፡