በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከበረ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ 18ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦችን ቀን “ ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት“ በሚል መሪ ቃል ህዳር 21 ቀን 2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ፣ ተማሪዎችን እና ሰራተኞች በተገኙበት በፓናል ውይይት እና የጥያቄና መልስ...
View Articleበኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን ተከበረ
በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጸረ ሙስና ቀን ‘‘ሙስና ጠላታችን ነው ፤በጋራ እንታገለው’’ በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርስቲዉ ሰራተኞች እና አመራሮች በተገኙበት ህዳር 26 ቀን 2016 ዓ/ም በፓናል ውይይት እና በተቋሙ በስጋት አስተዳደር ላይ የተካሄደ የጥናት...
View ArticleECSU Hands Over Assosa University Masterplan and Landscape Design
Ethiopian Civil Service University (ECSU) officially handed over the Assosa University Campus masterplan and landscape design project to Assosa University on January 15, 2024. Assosa University...
View ArticleHOCHSCHULE KEHL University Delegates Visit ECSU
Visiting lecturers from HOCHSCHULE KEHL University, Germany, paid an educational visit to Ethiopian Civil Service University for fifteen days (Janua13 -28, 2024).
View ArticleECSU President Discusses with Deputy Head of EU to AU
Professor Fikre Dessalegne, Ethiopian Civil Service President, discussed with H.E. Riccardo Mosca, Deputy Head of Delegation European Union to the African Union on further strengthening the bilateral...
View Articleራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆን ለዩኒቨርሲቲዎች ትልቅ ዕድል እንጂ ስጋት አለመሆኑ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ የኮሌጅ ዲኖች፣ ምክትል ዲኖችና የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን እያደረገ ባለው የሽግግር ወቅት ተግባራት እና ዩኒቨርሲቲው እስካሁን ባደረጋቸው እንቅስቃሴዎች ላይ ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም በህዳሴ አዳራሽ በተደረገው ውይይት...
View ArticleTraining Institute (TI) organized the 1st In-Campus Academic Dialogue
Ethiopian Civil Service University ( ECSU ) Training Institute (TI) organized the 1st In-Campus Academic Dialogue under the theme of “ Defining Scholars and Their Duties in the Modern Era” on 15...
View ArticleECSU Signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Kenyan School of Governance
Ethiopian Civil Service University Signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Kenyan School of Governance to collaborate on building the capacity of public service.The MoU was signed by the...
View Articleኢሲሰዩ ባለ ስምንት ወለል አዲስ ህንጻ ለማስገንባት ውል ተፈራረመ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለሚያሰራው ባለ ስምንት ወለል ህንጻ ፕሮጀክት ባወጣው ጨረታ መሰረት የጨረታው አሸናፊ ከሆነው ጉተማ ፈሬሳ ኮንስትራክሽን ጋር መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም የግንባታ ማስጀመርያ ስምምነት ውል ተፈራረመ፡፡
View ArticleECSU gives Training to the Academic Staff
Ethiopian Civil Service University, Academic Affairs Vice President office, in collaboration with the Federal Education and Training Authority gave a two days training on Education Quality Enhancement...
View Articleኢሲሰዩ ካውንስል የ2016 የዘጠኝ ወራት የሥራ ክንውን ግምገማ አካሄደ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የዩኒቨርሲቲውን የ2016 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የስራ ክንውን እና መደበኛ የሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ ሚያዝያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በህዳሴ አዳራሽ አካሄደ፡፡
View ArticleCenter for Research and Consultancy in Ethics and Integrity Hosts In-campus...
Ethiopian Civil Service University (ECSU), Center for Research and Consultancy in Ethics and Integrity hosted its 23rd In-campus seminar on April 15, 2024 at training hall. Presence of the eminent Dr....
View Articleኢሲሰዩ ለመሬት ባለሙያዎች ስልጠና መስጠት ጀመረ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ስልጠና ኢንስቲትዪት ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለመጡ የከተማ ልማትና ፕላን ዘርፍ ባለሙያዎች ለአርባ አምስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ ስልጠናውም ከሚያዝያ 17 እስከ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን...
View ArticleECSU Holds a Public Lecture On Transitional Justice
Ethiopian Civil Service University (ECSU) Research and Partnership Division and School of law in collaboration with the Public Diplomacy section of U.S. Embassy hold a Public lecture under the title...
View ArticleECSU holds a public lecture on social media as social glue or otherwise
Ethiopian Civil Service University (ECSU) College of Leadership and Governance, Department of Development Communication and Media Studies held a Public lecture under the title " Social Media as Social...
View ArticleECSU holds public lecture on Ethiopia entry to BRICS and its role
Ethiopian Civil Service University (ECSU) College of Leadership and Governance, School of Diplomacy and International Relations held a Public lecture under the title "Ethiopia entry to BRICS and its...
View ArticleECSU holds the 9th National Conference
Ethiopian Civil Service University (ECSU) Research Affairs Directorate (RAD) held the 9th National Conference with the theme “Public Sector Transformation and Development” from June 3- 4, 2024 at the...
View Articleበከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር የተመራ ከፍተኛ ኃላፊዎች ቡድን በኢሲሰዩ ጉብኝት አደረገ
የከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር በክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ ቡድን ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችና ከከተማ ልማትና ምህንድስና ኮሌጅ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አደረጉ፡፡ ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ክብርት ሚኒስትሯ በዩኒቨርሲቲው...
View Article