$ 0 0 የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ‹‹በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና›› በሚል ርዕስ እየተካሄደ ያለው ሀገር አቀፍ ውይይት ታህሳስ 24 ቀን 2015 ዓ.ም በህዳሴ አዳራሽ ተጀመረ፡፡