$ 0 0 በኢሲሰዩ ‘‘በሀገረ-መንግስት ግንባታ የምሁራን ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ ለ 4 ቀናት በሁለት ዙር ከዩኒቨርስቲዉ የአካዳሚክ ሰራተኞች ፣የአስተዳደርዘርፍ ዳይሬክተሮች እና ከቡድን መሪዎች ጋር ሲካሄድ የነበረዉ ዉይይት ተጠናቋል፡፡