Quantcast
Channel: www.ecsu.edu.et - Building Capacities in the Public Sector.
Browsing all 364 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሲሰዩ የ2014 ክረምት የወጣቶች ስልጠና ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን አስመረቀ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም  በልዩ የክረምት  የወጣት ሲቪል ሰርቫንቶች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና መርሀ ግብር  በመጀመሪያ ዙር ያሰለጠናቸውን ሁለት መቶ አስራ ሁለት ሲቪል ሰርቫንቶችን  ነሐሴ 3 ቀን 2014 ዓ.ም በአባይ አዳራሽ አስመርቋል፡፡ ሰልጣኞቹም በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ አስራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Delegates of Nigerian National Institute for Policy and Strategy Studies...

Delegation from the Nigerian National Institute for Policy and Strategy Studies paid a short visit and held a discussion with the Ethiopian Civil Service University (ECSU) Management on different...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ECSU delegates Visited School of Planning and Architecture

Ethiopian Civil Service University  delegates, led by President Prof. Fikre Dessalegne, visited School of Planning and Architecture, New Delhi . They were welcomed by the higher official of the School...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተያዘው ወር መጨረሻ ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቅድመ...

የኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተያዘው ወር መጨረሻ ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋልበዩኒቨርሲቲው በሁለት ዙር ለሚሰጠው ፈተና ከ8ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ ሲሆን ለዚህም ተቋሙ ዝግጅቱን አጠናቋል ።

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጠ የነበረዉየ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በስኬት ተጠናቋል ።

በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረዉ የ2014 ዓ.ም የማህበራዊ ሳይንስ እና የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በስኬት ተጠናቋል።ዩኒቨርሲቲው ለፈተናው ስኬታማነት የበኩላቸውን አስተዋጽዖ ለተወጡ የተቋሙ ሰራተኞች ፣ ፈታኝ መምህራን፣ አስተባባሪዎች፣ ፈተና  ተቆጣጣሪዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ECSU Registrar and Alumni Directorate Gives Orientation

Ethiopian Civil Service University Registrar and Alumni Directorate gave orientation for new students who joined the university in the 2022/23 academic year on November 09/11/2022 at Abay Hall.On the...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢ.ሲ.ሰ.ዩ ለ2014 ተመራቂ ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ተመራቂ ተማሪዎች የምረቃ ፅሑፍ አዘገጃጀት ሥነ ዘዴዎች ላይ ያተኮረ ስልጠና በቀን ህዳር 14-2015 በአባይ አዳራሽ ተሰጠ፡፡ስልጠናው የተዘጋጀው በስርዓተ-ፆታ እና ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ እና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ሲሆን፤ የስልጠናው ዋነኛ ዓላማ በ2015 ለሚመረቁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢሲሰዩ የዓለም አቀፍ የፀረ- ሙስና ቀን አከበረ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በዓለም አቀፍ  ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ 18ኛ ጊዜ የሚከበረዉን የፀረ- ሙስና ቀን ‹‹ሙስናን መታገል በተግባር›› በሚል መሪ ቃል  ህዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዉ ህዳሴ አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች አከበሩ፡፡

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስልጠናና ማማከር ዘርፍ በሴክተር-ተኮርና የብቃት-ተኮር የስልጠናና የማማከር አገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ አውደ-ጥናት አካሄደ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የስልጠናና ማማከር ዘርፍ ‹‹በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ  የሴክተር-ተኮርና የብቃት-ተኮር የስልጠናና የማማከር አገልግሎት አሰጣጥ ፤ ፋይዳና የወደፊት አቅጣጫ›› በሚል ርዕስ በቀን ታህሳስ 4 ቀን 2015 ዓ.ም በህዳሴ አዳራሽ አውደ-ጥናት አካሄደ፡፡የአውደ ጥናቱ ዋነኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢሲሰዩ ለ2ኛ ዙር የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና በስኬት ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከታህሳስ 18 እስከ 21 2015 ዓ.ም  ለሁለተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ  ፈተና በስኬት ተጠናቀቀ፡፡ ፈተናዉ በኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስቴር አማካይነት  በዩኒቨርሲቲው ለፈተና የተመደቡ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ከደረሱበት  ጊዜ ጀምሮ ተገቢው አቀባበልና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሀገር መንግስት ግንባታ የምሁራን ሚና የውይይት መድረክ በኢሲሰዩ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ‹‹በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና›› በሚል ርዕስ እየተካሄደ ያለው ሀገር አቀፍ ውይይት ታህሳስ 24 ቀን 2015 ዓ.ም በህዳሴ አዳራሽ ተጀመረ፡፡

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ‘‘በሀገረ-መንግስት ግንባታ የምሁራን ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የነበረዉ ዉይይት...

በኢሲሰዩ ‘‘በሀገረ-መንግስት ግንባታ የምሁራን ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ  ለ 4 ቀናት በሁለት ዙር ከዩኒቨርስቲዉ የአካዳሚክ ሰራተኞች ፣የአስተዳደርዘርፍ ዳይሬክተሮች እና ከቡድን መሪዎች ጋር ሲካሄድ የነበረዉ ዉይይት ተጠናቋል፡፡

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሲሰዩ የ2015 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ አደረገ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የ2015 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማውን የዩኒቨርሲቲዉ የካዉንስል አባላት በተገኙበት ጥር 5  ቀን 2015 ዓ.ም በህዳሴ አዳራሽ አካሄደ፡፡በግምገማዉ መክፈቻ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ፕ/ር ፍቅሬ ደሳለኝ ለካውስሉ አባላት ባደረጉት ንግግር በየሩብ ዓመቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ECSU Holds a Seminar

Ethiopian Civil Service University held a seminar on Iran-Ethiopia Bilateral Foreign Relations in the Period of Multipolar World on January 24, 2023 at Hidasse Hall. The seminary was organized by...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሲሰዩ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የምርምር አስተችቶት አውደጥናት አካሄደ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት  ዘርፍ  የሁለት ቀናት የምርምር አስተችቶት አውደ-ጥናት  ከጥር 23-24 /2015 ዓ.ም በአባይ አዳራሽ አካሄደ፡፡ በአውደ ጥናቱ ላይም የተለያዩ የፌዴራል ፣ የክልልና የሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የሴክተር መስሪያ ቤት ሀላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ 

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ECSU Discusses With Delegation from USA Embassy

Ethiopian Civil Service University (ECSU) president Professor Fikre Dessalegn together with vice presidents held a discussion with a delegation from the Embassy of the USA to Ethiopia on different...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሲሰዩ የሰራተኞች ድልድል እያካሄደ ይገኛል

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ባለፉት ሃያ ስምንት ዓመታት በትምህርት በስልጠናና የማማከር አገልግሎት እንዲሁም በርካታ ችግር ፈቺ የምርምር ስራዎችም በማከናወን የሀገሪቱን የሲቪል ሰርቪስ ሴክተር አቅም የመገንባት ተልእኮን በብቃት ሲወጣ የቆየ ሲሆን በዚህም ከሃምሳ ሺህ በላይ በሀገሪቱ የፌዴራልና የክልል ተቋማት...

View Article


ECSU President discusses with Norwegian Ambassador to Ethiopia

 Professor Fikre Dessalegne, Ethiopian Civil Service University President, Discussed with the Norwegian Ambassador to Ethiopia at the embassy on March 6,2023 in Addis Ababa .The discussion focused on...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ECSU Discusses with Russian Ambassador to Ethiopia

Ethiopian Civil Service University (ECSU) president Professor Fikre Dessalegn held a discussion with the ambassador of Russian Federation to Ethiopia and permanent Representative to the African Union,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

APD gives an orientation on preparation for National Exit Exam

Ethiopian Civil Service University (ECSU) Academic Programs Directorate (APD) gives an orientation program for 2023 prospective graduating students in the undergraduate programs of the University on...

View Article
Browsing all 364 articles
Browse latest View live