Quantcast
Channel: www.ecsu.edu.et - Building Capacities in the Public Sector.
Viewing all articles
Browse latest Browse all 364

በከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር የተመራ ከፍተኛ ኃላፊዎች ቡድን በኢሲሰዩ ጉብኝት አደረገ

$
0
0

የከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስቴር  ሚኒስትር በክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ ቡድን ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችና ከከተማ ልማትና ምህንድስና ኮሌጅ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አደረጉ፡፡ ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ.ም  ክብርት ሚኒስትሯ በዩኒቨርሲቲው  ባደረጉት ጉብኝት ወቅት በተደረገው በዚሁ ውይይት ላይም  በዩኒቨርሲቲውና  በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መካከል ያለውን ነባር ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በስፋት ተወያይተዋል፡፡


Viewing all articles
Browse latest Browse all 364

Trending Articles