$ 0 0 ኢሲሰዩ በ2016 የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ማጠቃለያ ፈተና(Entrance Exam)የሚወስዱ በዩኒቨርሲቲዉ የተመደቡ ተማሪዎች ተቀብሎ ለፈተናዉ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እያስተናገደ ይገኛል።